National Meteorology Agency
Ethiopian Electric Utility
Ethiopian Electric Power
Ethiopian Energy Authority
Water Development Fund Office
Water Technology Institute
Water Development Commission
Irrigation Development Commission
Basin Development Authority
H.E Dr.Eng. Seleshi Bekele Minister of Water, Irrigation and Energy
eParticipation
Chat
Blog
Forum
Feedback
Read more...
በገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍል ለሚኖሩ ዜጎች ዘመናዊ የኢነርጂ ምንጮችና ቴክኖሎጂዎችን ተደራሽ ለማድረግ እንደሚሠራ ተገለጸ
ጥር 6 ቀን 2013 ዓ.ም ገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍል ለሚኖሩ ዜጎች ዘመናዊ የኢነርጂ ምንጮችንና ቴክኖሎጂወችን ተደራሽ ለማድረግ እንደሚሠራ የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡
የንጹህ ኃይል ሽግግርን በተመለከተ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ አባል ሃገራት (COP) 26ተኛ ጉባኤውን በዌቢናር አካሄደ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝን ጨምሮ የጉበኤው አባል ሃገራት የኢነርጂ ሚንስትሮች በጉባኤው ተሳትፈዋል፤ የኢፌዴሪ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለም ሃገራቸውን ወክለው በጉባኤው ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡
በስልጤ ዞን ዳሎቻ ወረዳ የካሊድ ዲጆ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ስራ ተጀመረ
የካሊድ ዲጆ መስኖ ልማት ፕሮጀክት 1,800 ሄክታር በማልማት ከ 7,200 በላይ እማ እና አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርገ ሲሆን የግንባታው ወጪውም ከ1.2 ቢሊየን ብር በላይ የሚፈጅ ነው፤ ግድቡ የ27 ሜትር ከፍታ የ1,731 ሜትር ርዝመት ኖሮት በአለት እና በውስጥ በኩል በሸክላ አፈር የሚገነባ ነው፡፡